እውቀት መልካም ነው ፥ መመራመር ፣ የሰሪውን እጅ ፥ ሳይዳፈር ፣ ከሳይንሱ ዛፍ ፥ መርጠው ካልበሉ ፣ የሞት… — Survivor Logs — TG.ME

​"እውቀት መልካም ነው ፥ መመራመር ፣
የሰሪውን እጅ ፥ ሳይዳፈር ፣
ከሳይንሱ ዛፍ ፥ መርጠው ካልበሉ ፣
የሞት ፍሬ አለው ፥ በየመሃሉ ።"
Eyob Mekonnen ቀለል አርጎ dropped pure wisdom with this one!damn this part is timeless, it doesn't fade with time... it just gets bolder and makes more sense every single day.
🔥1
October 3, 2026 21
እውቀት መልካም ነው ፥ መመራመር ፣ የሰሪውን እጅ ፥ ሳይዳፈር ፣ ከሳይንሱ ዛፍ ፥ መርጠው ካልበሉ ፣ የሞት… — Survivor Logs — TG.ME