የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ኤክስቼንጅ (ESX) ልክ እንደ ቢትኮይን እና ወርቅ፣ አሁን የኢትዮጵያ ትልልቅ… — COD-ET® — TG.ME

የኢትዮጵያ ሴኩሪቲስ ኤክስቼንጅ (ESX)

ልክ እንደ ቢትኮይን እና ወርቅ፣ አሁን የኢትዮጵያ ትልልቅ ኩባንያዎችን አክሲዮን ዲጂታል በሆነ መንገድ Trade ማድረግ ተችሏል።

አክሲዮን ትገዛላችሁ ፤ ኩባንያው ሲያድግ የአክሲዮኑ ዋጋ ይጨምራል ፤ ከዚያም በመሸጥ ትርፍ ታገኛላችሁ።

'ንዋይ' (Neway) በተባለው አዲስ አፕሊኬሽን አማካኝነት ማንም ሰው ከቤቱ ሆኖ በስልኩ በቀላሉ መገበያየት ይችላል።

🤖 @cod_et 🤖
July 12, 2026 166