🏗️ የህንፃ መዋቅራዊ ዲዛይን ጥራት በስሌት ብቻ አይወሰንም!
ይህ የAddis Ababa City Integrated Infrastructure Development, Construction Permit and Control የመዋቅራዊ ዲዛይን ምርመራ/ቼክሊስት ለአንድ ህንፃ ዲዛይን ከመሬት ጥናት እስከ መዋቅራዊ ስሌትና ዝርዝር የስራ ስዕሎች ድረስ ምን ያህል ጥልቅ ምርመራ እንደሚፈልግ ያሳያል።
🔹 Geotechnical & Soil Investigation – የመሬት ምርመራና የመሠረት ምክረ-ሀሳብ
🔹 Structural Drawings – የመሠረት፣ አምድ፣ ጨረር፣ ስላብ፣ ሸር ዎልና ሌሎች ዝርዝር ስዕሎች
🔹 Structural Calculations – የአምድ፣ ቢም፣ ስላብ፣ ሸር ዎል፣ ሬቴኒንግ ዎል እና ትራስ ዲዛይን
🔹 Load & Load Combinations – Dead Load, Live Load, Wind Load, Seismic Load እና የተለያዩ Load Combinations
🔹 Stability Checks – የህንፃ መረጋጋት፣ torsion፣ irregularity እና ሌሎች የዲዛይን ማረጋገጫዎች
🔹 ETABS / SAP / SAFE Input Verification – የሶፍትዌር ሞዴልና የግቤት መረጃዎች ትክክለኛነት
📌 አንድ ጥሩ Structural Engineer ሞዴሉን ማስላት ብቻ ሳይሆን፣ ውጤቱን መፈተሽና በተግባር ሊገነባ የሚችል ዲዛይን ማቅረብ አለበት።
9
1
1September 5, 2026 1.3K 12