AMU FRESHMAN 2018: post #1969 — TG.ME

Forwarded fromFAFanus
ማስታወቂያ

ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች በሙሉ
አሁን ላይ final exam ማጠናቀቂያ ሳምንት ላይ መሆናችሁ ይታወቃል። በመሆኑም ዲፓርትመት ከቤታችሁ ስትመለሱ ማለትም መስከረም 03/01/2019 ዓ.ም የምትመርጡ መሆኑን ከወዲሁ እያሳወቅን  ፈተናችሁን እንደጨረሳችሁ መሄድ ትችላላችሁ ።


የአ/ም/ዩ/ተ/ህብረት ጽ/ቤት
😁26👍15🕊6🤓3
June 15, 2026 6K 38