እንደ ካሮላይን እና ዱዱ የመሳሰሉ ቀይ ለመሆን ፊታችሁን የተለያየ ኬሚካል የምትጠቀሙ ሴቶች ከዚች ልጅ ትምህርት ውሰዱ። የተፈጥሮ ቀለምና ውበት ለሁሉም ሰው የሚመጥን ተፈጥሯዊ ሚዛን አለው። የትኛውንም ሰራሽ ማቅለያ መጠቀም አያስፈልጋችሁም። በራሳችሁ ውበት እግዚአብሔር በፈጠረው መልክ ሁሌም ኮንፊደንስ ይኑራችሁ፣ በራሳችሁ ተደሰቱ። Buju Start.me/bujustar/1566TranslateJuly 7, 2026 949