ሰላም ወንድም /እህቶቼ ❤️
ባቢን በአከባቢያች ምዕራብ አባያ ተወልዶ እንዳደገ ታቁታላቹ በማህበራው ሚድያ በምሰራቸው አጫጭርና አስተማር ስራዎች በቡዙ ይወደዳል
አሁን በአንድ ትልቅ challenge ላይ final vote phase ደርሱዋል አሁን የቀረው የኛ support ብቻ ነው በ Dashin super app ላይ ገብታቹ dashin bank creative challenge ላይ Babina106 ን vote ማረግ ብቻ ወይም በቅርባቹ ባለ ዳሽን በአካል ተገኝታቹ vote ማረግ ትችላላቹ መልካም እድል የኛ ልጅ
“ከኛ የወጣ ልጅ 3 million challenge ሊያሸንፍ ነው”
Good luck 🍀
May 22, 2026 3.9K 5


