የኔ ብርቱ እናት እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ።
ለእናትነትሽ የሚበቃ ቃል አንቺነትሽንም የሚገልፅ ልሳን ከማንም አንደበት አይኖርም። እኔም አንቺን የምገልፅበት አቅም የለኝም። ብቻ ግን እንደ ሁሉም የሐበሻ እናቶች ብዙ ሆነሽልናልና ፈጣሪ እድሜሽን ከጤናጋ ለኛ ሲል አብዝቶ ይስጥሽ።
...😘 dayeee እ...ወ...ድ...ሻ...ለ...ሁ!
ወድሻለሁ!!አቦ ምችት ይበልሽ ዉዷ እናቴ። Happy Mothers day !!❤️❤️❤️ @BujuStar

May 10, 2026 958