@BSAgradeone · 446 subscribers
Strive for wisdom
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/BSAgradeoneIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 13, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 7, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ውድ ወላጆች 3 ልጅ እና ከዛ በላል ላላችሁ የ1ልጅ በነፃ መሆኑን እንገልፃለን ::
[media, no text]
አስደሳች ዜና ለልጆቾ ለባቡሠላም ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ በነገው ዕለት ማለትም ቅዳሜ 15/06/2017 ለልጆቾ አዝናኝ ፌስቲሻል ስለተዘጋጀ በዕለቱ በር ላይ ትኬቱ በመቂረጥ ከልጆቾ ጋር አስደሳች ጊዜን ያሳልፉ ::
ቀን 2 ቅዳሜ 24/05/2017 የምስጋና ቀን ልጆችዬ ዛሬ የምስጋና ቀን ነው ደስ ሲል !! በዛሬው ቀን እጅግ በጣም ለሚወዷችሁ ለውድ ወላጆቻችሁ እንዲሁም መልካም ላደረጉላችሁ በዙሪያችሁ ለሚገኙ ሰዎች በሙሉ ስለመልካምነታቸው አመስግኗቸው! ውደዷቸው ፍቅራችሁን ግለፁላቸው !!! መልካም የምስጋና ቀን!!! ባቡሠላም ት/ቤት
ቀን 1 ዓርብ 23/05/2017 የበጎነት ቀን ልጆችዬ ዛሬ የበጎነት ቀን ነው :: በዛሬው ቀን በአካባቢያችሁ እና በዙሪያችሁ ረዳት አጋዥ ለሚፈልጉ ሠዎች ሁሉ አቅማችሁ በፈቀደ ልክ ከውድ ቤተሠቦቻችሁ ጋር በመሆን በመርዳት መልካምነታችሁን አሳይዋቸው :: መልካም የበጎነት ቀን!!! ውድ ወላጆች ልጆቻችሁ እንዲተገብሩት ድጋፋችሁ እንዳይለያቸው እያልን ለምታደርጉላቸው ድጋፍ ከወዲሁ ምስጋናችን ከልብ ነው!! ባቡሠላም ት/ቤት