Testnet airdrops ማለት- 1 blockchain network live [ Mainnet] ከመውጣቱ በሙከራ… — Bridge CryptoAirdrop — TG.ME

Testnet airdrops ማለት- 1 blockchain network live [ Mainnet] ከመውጣቱ በሙከራ ላይ እያለ ለ Testers reward ተዘጋጅቶ ሲሰጥ ነው ፤ then ያ blockchain ወደ Live ሲመጣ  worthy reward ይሰጠናል ማለት ነው ። Mainnet airdrop projects ማለት ደግሞ 1 blockchain network live ከሆነ በኃላ airdrop ሲያዘጋጅ ነው ፤ ለዚህ ነው mainnets always real money ተጠቅመን የምንሰራቸው Project የሆኑት። So Mainnet ላይ participate ስናደርግ airdrop ለማግኘት mostly የነሱን Chain በመጠቀማችን ላይ  based ሆነው ነው airdrop ሚሰጡን ይህንን ስናደርግ ደግሞ... [ bridge costs , gas fee , platform fee and sometimes nfts]  ይህንን ሁሉ በReal money ነው Cover የሚደረጉት ። fews time interact አድርገን መተው ሳይሆን loyal costumer ናችሁ ብለው ሲያስቡ ነው airdrop የምናገኘው ይህም ማለት በየቀኑ እየደጋገምን የነሱን platform መጠቀም አለብን በዚህ ጊዜ ለምናወጣቸው Fee ነው እንጂ direct invest ምናደርግበት አሰራር አይደለም ። Always on Mainnets :- More txn = more airdrop አሁን ለመረዳት ቀላል የሆነላችሁ ይመስለኛል። 🙂

February 20, 2025 269 2