MARKETING:- ብዙ ተጠቃሚዎችን/ተሳታፊዎችን ለመሳብ ወይም ደሞ ወደ ራሳችው ፕሮጀክት ብዙ ሰዎችን… — Bridge CryptoAirdrop — TG.ME

✅MARKETING:- ብዙ ተጠቃሚዎችን/ተሳታፊዎችን ለመሳብ ወይም ደሞ ወደ ራሳችው ፕሮጀክት ብዙ ሰዎችን ለማምጣት። ✅COMMUNITY BUILDING:- አብዛኛዎቹ AIRDROPS ታማኝ እና ታታሪ ተሳታፊወችን ጎላ ያለ REWARD በመስጠት ተንካራ Community ይፈጥራሉ። ☑️DECENTRALIZATION:- ፕሮጀችቶች ወይም የAIRDROP ባለቤቶች ያላቸውን Token ለተጠቃሚዎች በማከፋፍል ማንም ስው ብቻውን ብዙ TOKEN እንዳይኖረው እና ብቻውን ያንን ፕሮጀክት እንዳያንቀሳስ ይረዳቸዋል። ✅TOKEN UTILITY:- አንዳንድ AIRDROPs ደግሞ የሚሰሩት ፕሮጀክቱ ያዘጋጀውን ሌላ ነነር ተሳታፊዎች እንዲጠቀሙላቸው ብልው AIRDROP ያዘጋጃሉ። #ኤርድሮፖች እንዴት ነው የሚሰጡት? የተለያዩ የ ኤድሮፕ አይነቶች አሉ፡- ✅STANDARD AIRDROP:- እንደዝህ አይነት ኤድሮፖች ጊዜ ለኤድሮፑ ብቁ ለሆኑ ተሳታፊውች  በፕሮጀችቱ የተዘጋጀው ቶከን ወደተሳታፊዎች WALLET ቀጥታ የሚላክ ይሆናል። ✅TASK-BASED AIRDROP:- ተሳታፊች ትናንሽ ስራዎችን በመስራት ቶኮኖችን ይቀበላሉ፡ ልክ የፕሮጀክቱን መሓበራዊ ምዲያዎችን መከተል ፡ Like ማድረግ ወይም ደሞ አስተያይት በመስጠት። main net,testnet ...ይቀጥላል

February 17, 2025 220 2