የካቲት 19/06/2018 እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን በአንተ/ቺ ይጨርሳል 🔥🔥🔥🔥🔥 ይህ ለምን… — 🎤ቦርፎሪኮን🎸 — TG.ME

የካቲት 19/06/2018

እግዚአብሔር በአንተ የጀመረውን በአንተ/ቺ ይጨርሳል 🔥🔥🔥🔥🔥

ይህ ለምን እንዲህ ሆነ አትበል አትበይ በእናንተ የጀመረውን መልካሙን ስራ ያስጀመረው እግዚአብሔር ነዉ እርሱ ያስጨርሳልም ያደርገዋል።

ተቀደምኩኝ አትበሉ ኃጢአት እንደምቀድሙ ነው የሚራመዱት ነገር ግን ድጥ ላይ ነው የቆሙት የተሳካላቸው የሆነላቸው ቢመስልም ነገራቸው ድንገት እስክታዩ ነው ያለ እርሱ ፊቃድ የተጓዙ ሁሉ የበሉ ሁሉ ድንገት ይተፋሉ!

እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መሆኑን ያላወቁ ሰዎች እግዚአብሔር የለም ብሉም በአንተ የጀመረውን በአንተ በመጨርስ አብሮነቱን ይገልጻል ማዳኑን ትታያላችሁ አሜን ❤❤❤

“የዘሩባቤል እጆች ይህን ቤት መሠረቱ፥ የእርሱም እጆች ይፈጽሙታል፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም ወደ እናንተ እንደ ላከኝ ታውቃላችሁ።”
— ዘካርያስ 4፥9
................P/john..............
t.me/yekal_sink
❤2
February 26, 2026 276