አዲስ ሃሳብ ከፈለግክ የድሮ መፅሐፍትን አንብብ! (Old ideas, new minds) (እ.ብ.ይ.) አዲሱ… — ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖 — TG.ME

‹‹አዲስ ሃሳብ ከፈለግክ የድሮ መፅሐፍትን አንብብ! (Old ideas, new minds) (እ.ብ.ይ.) አዲሱ ትውልድ የድሮን ነገር ሲያጥላላ አያለሁ፤ አሮጌው ትውልድ ደግሞ አዲሱን ዘመን በብዙ መንገድ ሲተች እሰማለሁ፡፡ ሁለቱም የየራሳቸውን ዘመን ብቻ በማደናነቅ ያለበቂ ምክንያት ስለሚተቻቹ ልክ አይሆኑም፡፡ በደምሳሳው የዛሬውን ሙሉ በሙሉ የሚያናንቁ የትናንት ናፋቂዎችም ብዙ ናቸው፡፡ የሆነው ሆኖ ከትናንቱም የሚወሰድ፣ ከዛሬውም የሚጣል አይጠፋም፡፡ ካለፈውም ሆነ ከወትሮ…

❤13
August 11, 2026 2K 1