ኒቼ «አምላክ ሞቷል» ያለበት ምሥጢራዊ አግባብ _______ — የፍልስፍናና የሥነ-ጽሑፍ አስተንትኖ — እነዚህ… — ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖 — TG.ME

ኒቼ «አምላክ ሞቷል» ያለበት ምሥጢራዊ አግባብ _______ — የፍልስፍናና የሥነ-ጽሑፍ አስተንትኖ — እነዚህ የኒቼ መጻሕፍት ዋና ዋና የፍልስፍና ምንጮቻችን ናቸው፦ The Gay Science፣ Thus Spoke Zarathustra እና On the Genealogy of Morals። ኒቼ "አምላክ ሞቷል" ሲል ምን ማለቱ ነው? ለምንስ እንዲህ አለ? — የኒቼ አባባል ጥልቅ ማኅበረሰባዊ ሂሱን ያቀረበበት የራሱ የአገላለፅ መንገድ ነው። የሰዎችን ቀልብ በሚያስደነግጥ አባባል የ…

❤9👍3🤔2
August 7, 2026 2.3K