ታሪክን በቅኔ «ታሪክን በቅኔ፤ ቀኛዝማች ምስጋናው አዱኛ (1883-1964)» በ Behulum Alebel… — ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖 — TG.ME

◉ ታሪክን በቅኔ «ታሪክን በቅኔ፤ ቀኛዝማች ምስጋናው አዱኛ (1883-1964)» በ Behulum Alebel የተጻፈ መፅሐፍ ነው። መፅሐፉ በታሪክ፣ በስነ-ጽሁፍ እና በሙዚቃ ጥናት ውስጥ ለየት ያለ ጥረት የተረገበት ስራ ነው። መፅሐፉ ብዙ ነገር ይነካል። Oral History ይሰንዳል። የቤተሰብ ሀላፊነትን መወጣት አለበት። ያልታወቀን ማንነት ያሳውቃል። ትውልድን የማገናኘት ልፋትም ይታይበታል። በሁሉም አለበል የአያቷን ታሪክ ነው የፃፈችው። ምንም እንኳ የሙዚቃና የቅ…

❤5👍2
August 5, 2026 1.7K