📚 የመጽሐፍ ማጋራት / መረጃ 📖✨ « የብርሃን እናት » 📜✨ "የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ድንቅ መንፈሳዊ ማዕረግ፣ ቅድስናና ድኅነታዊ ሚና ከቅዱሳት መጻሕፍትና ከቤተክርስቲያን መምህራን አስተምህሮ አንጻር በጥልቀት የሚያስረጅ ድንቅ መንፈሳዊ መጽሐፍ..." 📖📖የመጽሐፉ መረጃዎች፦ ✍️ደራሲ / አዘጋጅ፦ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 🗓የታተመበት ዓመተ ምሕረት፦ 2014 ዓ.ም. 🏫የመጽሐፉ ይዘት፦ የገነት ስደተኞች፣ የምሕረት አዋጅ፣ ከፀሐይ አጠገብ የነበረው ኮከብ …
September 18, 2026 7.7K 55