
LinkedIn
#ስሜን #ጭላዳ #ራስደጀን #riccardomarchegiani #awf #henoke #gelada #africanwildlife #photographyawardsexhibition #ጉዞ #travelethiopia |…
በእኔ ሀገር ምስል የምድር ድንቅ ፎቶ ግራፍ ውድድርን ያሸነፈው ጣሊያናዊ
Riccardo Marchegiani ይባላል፡፡ የተወለደው በጣሊያኗ አንኮና ነው፡፡ ይህ ዓለምን እየዞረ ድንቅ ምስሎችን የማስቀረት ልማድ ያለው ጀግና አፍሪካ ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን 60ኛ አመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በቤንጃሚን ማካፓ ስም ያዘጋጀውን የአፍሪካ የዱር እንስሳት ፎቶግራፊ ሽልማት አሸንፏል፡፡
የቀድሞ የታንዛኒያ…
November 12, 2021 11.1K 1