መረጃ ! ዛሬ መስከረም 26 በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በተደረገ ዉጊያ ከ100 በላይ የሚሆኑ የመከላከያ ሰራዊት…

መረጃ ! ዛሬ መስከረም 26 በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ በተደረገ ዉጊያ ከ100 በላይ የሚሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ህይወታቸው አልፏል። 20 የሚሆኑ ቆስለው እንጅባራ ሆስፒታል ገብተዋል። የፋኖ ሰከላ ብርጌድ መሪ ጌራ ወርቅ እንደተናገሩት ጦርነቱ በአዊ ዞን ባንጃ ወረዳ ሱርታ እና ኳችኳች ቀበሌዎች ውጊያ የተደረገ መሆኑንም ተቁመዋል። በፋኖ ሀይሎች በኩልም ከ70 የማያንሱ ተዋጊዎች ተገድለዋል። በተጨማሪም ቁጥራቸው ለግዜው ያልተገለፀ ተዋጊዎች ቆስለዋል። @BoleMe…

October 8, 2023 12.5K 1