ለክተነዋል፦ አማርኛ በ AI ውስጥ ከእንግሊዝኛ 6 እጥፍ ውድ ነው — ትክክለኛው ምክንያት ይኸው አንድ ዓረፍተ… — ቢናsmart — TG.ME

🧮 ለክተነዋል፦ አማርኛ በ AI ውስጥ ከእንግሊዝኛ 6 እጥፍ ውድ ነው — ትክክለኛው ምክንያት ይኸው አንድ ዓረፍተ ነገር በ15 ቋንቋ ተርጉመን ቶከኑን ለክተናል። እንግሊዝኛ 12፣ ቻይንኛ 10፣ አማርኛ 73። ለምን? ምክንያቱን አገኘነው — እና በአንድ ቀላል ሕግ ይገለጻል፦ አንድ የግዕዝ ፊደል = 2 ቶከን። 📖 ሙሉውን ጽሑፍ በአማርኛ ያንብቡ፦ https://bina.et/news/token-cost-languages #ቢናዜና #ቴክኖሎጂ #BinaZena #Ethiopia

September 10, 2026 22