🧠 “AGI ደርሷል” — ከሀ እስከ ፐ፤ ማን አለው፣ ለምን አለው፣ እና በእውነት ደረሰ? የNVIDIA ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጄንሰን ሁዋንግ መስከረም 6 ቀን “AGI ደርሷል” አለ። በዚያው ሳምንት OpenAI “ኤጀንቶቻችን በሰው ቀን 3.1 ቀን ሥራ ይሠራሉ” አለ፤ ዋና ሳይንቲስቱ ደግሞ “ማንም ዝግጁ አይደለም፤ እናዝግም” አለ። ሁሉንም እንፍታ። 📖 ሙሉውን ጽሑፍ በአማርኛ ያንብቡ፦ https://bina.et/news/agi-has-arrived #ቢናዜና #ቴክኖሎጂ #BinaZena #Ethiopia
September 8, 2026 65