@BHEREMETSHAFTOCH · 3.3K subscribers
#VIp Books እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ መፅሐፍቶች ባለቤት አይደለሁም። የመፃሕፍቶቹ ባለቤት (ፀሀፊ፣ የፀሐፊው ቤተሰብ፣ ባለመብት) ካለ ያናግረኝና መፅሐፍቱን አነሳለሁ። አላማዬ በተለያዩ ምክንያቶች መፅሐፍትን በሀርድ ኮፒ ማግኘት፣ መግዛት የማይችሉ የመፅሐፍ ወዳጆችን ካሉበት በሶፍት ኮፒ እንዲደርሳቸው ማድረግ ነው። -contact 👉🏽 @rEd_eAt
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/BHEREMETSHAFTOCHIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created August 16, 2022per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
8 advertisers placed 8 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
አንብቡት ብዙ ታተርፉበታላችሁ ጥሩ መፅሐፍ ነው። በአዳዲስ የቢዝነስና የስራ ፈጠራ ሃሳቦች አፍላቂነታቸውና በፈር-ቀዳጅ ኢንቬስተርነታቸው በሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ኢኮኖሚስትና ባለሃብት የሕይወት ታሪክና ስራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን ከስድስት አመታት በላይ ፈጅቶ የተጠናቀቀው ይህ መጽሐፍ ከወላጆቻቸው የበስተጀርባ ታሪክ አንስቶ የአቶ ኤርሚያስ አመልጋን የልጅነት ሕይወትና አስተዳደግ ፣የወጣትነት ዘመንና የትምህርት ቆይታ እንዲሁም ወደ አሜሪካ አቅንተው ከዘበኝነትና የዩኒቨርሲቲ …
📔 የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ ✍🏾 አንተነህ ይግዛው ዘውግ:- ግለ ታሪክ የህትመት ዘመን:- 2011 የገፅ ብዛት :- 389 Group 👉🏽 @vipbooksEth Channel 👉🏾 @BHEREMETSHAFTOCH
በቀይ እንደተከበበው አይነት ማስታወቂያ ሲመጣላችሁ VIEW POST የምትለዋን በመንካት ተባበሩን🙏🏾
[media, no text]
📔 የኦዴሳ ማህደር ( ፋይሎች ) ✍🏾 ፍሪድሪክ ፎርሲዝ ትርጉም - ጋሽ ማሞ ውድነህ ዘውግ - እውነተኛ ታሪክ የህትመት ዘመን - 1970 የገፅ ብዛት - 299 Group 👉🏽 @vipbooksEth Channel 👉🏾 @BHEREMETSHAFTOCH