ዳውድ ኢብኑ ጅርጅስ እና አብዱልአዚዝ አረይስ የሚያመሳሰላቸው ነገር ለጣኦት የሰገደም በጀህል ኡዝር ይሰጣል…

ዳውድ ኢብኑ ጅርጅስ እና አብዱልአዚዝ  አረይስ  የሚያመሳሰላቸው ነገር ለጣኦት የሰገደም በጀህል ኡዝር ይሰጣል ጣኦቱን አስቦ ሳይሆን ከጣኦት ጀርባ ያለውን ወልይ ወይም ሷሊህ ሰው አስቦ ነው ስለዚህ ባለማወቅ ከሆነ ኡዝር ይሰጣል ይለናል አዳምጡትማ https://t.me/beyanoch/1384 الرد على عبد العزيز الريس በየመናዊው  ሼይኽ የተፃፈ  الشيخ نجيب الكثيري

👍6
July 18, 2026 1.6K 13