√ ኻሊድ ክብሮም የእስልምና ዲን ከውስጥ የሚያፈራርሱ የሙንኪሩ ሡናህ ጥመት እያሠረጨ ነው እየተባለ √ «ቁርኣን በሰውም ይሁን በኪታብ አይፈሠርም ማለቱ » √ «ነብዩ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሠለም "መልእክት" አድራሽ ብቻ ናቸው ማለቱ» √ «ሶላት ዒባዳ (አሏህን የምንገዛበት አምልኮ) አይደለም ማለቱ » √ «የጂሐድ ሸሪዐዊ ትርጓሜን ማዛባቱ » √ « ቁርኣን እና ኪታብ ይለያያሉ ብሎ የሸሕሩር ጥመት ማምጣቱ ...» ፨ ስንት ጉድ ይዞብን የመጣ ሰው ላይ አሁንም አንዳንዶ…
8June 14, 2026 2.2K 5