🔺🔺 ለሀቅ መንበርከክ እንዲህ ነው🔺🔺 🔺 ሼይኽ ሙሃመድ ብኑ ኡመር ባዝሙል በዛሬው እለት በኡዝር ቢል ጀህል ዙሪያ ተራጁዕ አደረጉ።🔺 🔺👌 አንድ ሰው ሸሃደተይን ብሎ ከዚያም በጀህል ሸርክ አክበር ቢሰራ ይህ ሰው ሸሃዳ በማለቱ ብቻ ሙስሊም ነው አይባልም በል ይህ ሰው በተዕይን ደረጃ ሙሽሪክ ነው ። ✔️ በህይወት ካለ እናስተምረዋለን ✔️ በህይወት ከሌለ ደግሞ በዲኒያ የሙሽሪክ ሙዐመላ ይደረጋል በአኺራ ደግሞ ጉዳዩ ወደ አላህ ነው ። 🚫 ሸሀዳ ስላለ ብቻ ሽርክን…
15
6
1November 22, 2025 5.8K 19