ብዙ ብዙ ቅዱሳት መጻሕፍትን በዚህ መልክ አደራጅተናል። እነዚህ መጻሕፍት ከዚሁ ቴሌግራም ላይ ከተለያዩ ቻናሎች… — ቤተ ያሬድ — TG.ME

ብዙ ብዙ ቅዱሳት መጻሕፍትን በዚህ መልክ አደራጅተናል። እነዚህ መጻሕፍት ከዚሁ ቴሌግራም ላይ ከተለያዩ ቻናሎች የተሰበሰቡ ናቼው። መጻሕፍትን ኦንላይን ላይ ስንፈልግ ትልቁ ችግር በቀላሉ በአንድ ቦታ ማግኘት አለመቻላችን ነው። ለዚህ መፍትሔ ይኾን ዘንድ መጻሕፍቱን በትክክለኛ ስማቼውና በየምድቡ እንለቃለን። መጻሕፍቱ በ፲፫ ዋና ዋና ማቀፊያዎች የተመደቡ ሲኾን እያንዳንዱ ማቀፊያ በውስጡ የተለያዩ ንዑሳን ማቀፊያዎችን ይዟል። መጻሕፍቱን በምንለቅበት ጊዜ አስቀድሞ የዋና …

❤4
August 22, 2026 1.6K 1