ውድ የቻናላችን የዜማ ዘቅዱስ ያሬድ ተከታታዮች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችኹ አደረሰን። ቴሌግራም… — ቤተ ያሬድ — TG.ME

ውድ የቻናላችን የዜማ ዘቅዱስ ያሬድ ተከታታዮች እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችኹ አደረሰን። ቴሌግራም ለዚህ ቻናል የላከውን ማሳሰቢያ (notification) ተመልክታችኹ ሊኾን ይችላል። ይህም የኾነበት ምክንያት  ቻናሉን የከፈትኩት አካውንት ከ17 ወራት በፊት ባልታወቀ ምክንያት ከቁጥጥሬ ውጪ ስለኾነ ነው። ለጊዜው አድሚን ኾኜ በገባኹበት ሌላ አካውንት ሳስተላልፍ የነበረ ሲኾን አሁንም በዚህ ለማሰተላለፍ የሚያግድ ነገር የለም። ነገር ግን ownership ከሌለ …

❤14🥰1😢1
August 7, 2026 3.4K 1