༒ ሥርዓተ ማኅሌት ዘሐምሌ ሥላሴ (፯) ༒ እንኳን ለቅደስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የሌሊቱን ማኅሌት ከሊቃውንቱ ጋራ ለማመስገን ይረዳን ዘንድ በዕለቱ የሚደርሰው ቃለ እግዚአብሔር እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል። ፩. ነግሥ / ሰላም ለአብ / ሰላም ለአብ ዘእምቅድመ ዓለም ነጋሢ፤ ለወልድ ሰላም ሥጋ ማርያም ለባሲ፤ ለመንፈስ ቅዱስ ሰላም ኃጢአተ ዓለም ደምሳሲ፤ ኃይልየ ሥላሴ ወፀወንየ ሥላሴ፤ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጥ ከይሴ። ዚቅ፦ አምላክነሰ ኃይል…
14
1July 13, 2026 5.1K 3