ጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ በሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረ ከዓረብ ምድር የተገኘ ዓረባዊ ኦርቶዶክሳዊ… — ቤተ ያሬድ — TG.ME

ጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ በሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረ ከዓረብ ምድር የተገኘ ዓረባዊ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነው። የታሪክ አጥኚና ደራሲም ነበር። በግብጽና በሶርያም በቤተ ክህነቱም ሆነ በቤተ መንግሥት ትልቅ ዝናና የላቀ ክብር ነበረው፡፡ ይህም በስሙ "ጊዮርጊስ ወልደ ዓሚድ" ተብሎ የተሰየመውን ዜና መዋዕል ከአዳም ዘመን አንሥቶ እስከ ሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ድረስ ያለውን የ6114 ረጅም የዘመን ታሪክን አጕልቶ በመተረክ የሚናገር ግዙፍ መጽሐፍ ነው። ከአዳም አን…

❤6
July 13, 2026 3.7K 5