እነዚህን በግል ለማጥኛ መጠቀም ይቻላል። ከመምህር በምታሳርሙበት ጊዜ ግን በተለይ ዳዊት የተማርኩ መስሏችኹ… — ቤተ ያሬድ — TG.ME

እነዚህን በግል ለማጥኛ መጠቀም ይቻላል። ከመምህር በምታሳርሙበት ጊዜ ግን በተለይ ዳዊት የተማርኩ  መስሏችኹ ባዶ እንዳትኾኑ ምልክት በሌለው አሳርሙ። በዚህ ክረምት በአካል መማር ለማትችሉ  ፭ ተማሪዎች ብቻ በርቀት /online ንባብ ለማስተማር እንቀበላለን። ተመዝግቦ ለመማር፦ በቴሌግራም @lealem16 ወይም በስልክ +251934104451 ያናግሩን።

July 4, 2026 2.9K 1