4,serveys: የተለያዩ ጥያቄዎችን መመለስ ነው 5 minutes or 3 minutes የሚቆይ ሊሆን ይችላል ግን አብዛኛውን ጊዜ አይኖርም ምክንያቱም country ይመርጣል ስለዚ ብዙም surveys ላታገኙ ትችላላቹ። 5,Testing Apps: ይሄኛው ደሞ የተለያዩ Apps አውርዱ ከዛ play store ላይ Review አስቀምጡ ወይም ደሞ ለ 24 or 48 ሰአት አውርዳቹ መጠቀም ማለትም ሳትደልቱት ማስቀመጥ ነው ግዴታ 48 ሰአት ሙሉ መጠቀም የለባችሁም። 6, Honey gain: ይሄ ለየት የሚያደርገው እራሱን የቻለ App ሲሆን internet share በማድረግ ነው mine የምታረጉት ይሄም የሚጠቅማቹ ከ Jumptask ጋር collaboration ስላላቸው የ jumptask id ከ honeygain ጋር በማገናኘት share የምታደርጉትን internet ወደ jumptask አካውንታቹ ይልክላቹሀል። በተጨማሪም የተለያየ email በመክፈት በተለያየ Wallet አገናኝታችሁ መስራት ትችላላችሁ Vpn መጠቀም አይቻል ባን አስከማድረግ ሊደርሱ ይችላሉ ምክንያቱም በ vpn ስትገቡ በጣም ብዙ taskovh ስለሚመጡ አገኘን ብላቹ በሰራቹ ቁጥር detect ያደርጉታል ስለዚ Vpn ባትጠቀሙ ይመከራል በተረፈ withdrawal ምናምን በ video አሳያቹሀለው ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁኝ🤞 JumpTask Bonus code:- xyhuzinelyda @bestcryptoeth @bestcryptoeth
app.jumptask.ioJumpTask: One Place, Many Ways To EarnEarn money in Web3 by playing games, taking surveys, and more. Join millions of users worldwide in monetizing your online activities effortlessly.Best Crypto 🇪🇹: post #577 — TG.ME
August 22, 2025 164 2