BEN Predictionጥያቄ : የአለም ዋንጫን ዋንጫውን ብዙ ጊዜ ማሸነፍ የቻለች ሀገር ማን ናት እና ስንት ጊዜ አሸንፋለች ? ለመሸለም ሀገሯን እና ያሸነፈችውን የዋንጫ ብዛት ሁለቱንም መመለስ አለባችሁ ! አስተውሉ ፦ 1, ፈጥነው የመለሱ 10 ሰዎች እንሸልማለን ! 2, መልስ Edit ማድረግ አይቻልም ፤ መልሳችሁ Text ላይ Edit የሚል ካለ መልሳችሁ ተቀባይነት የለውም ። 3, በትዕዛዙ መሰረት በጥንቃቄ መልሱ…የጥያቄው መልሱ : ብራዚል እና 5 የሚል ነው እናም ቀድመው ለመለሱ 10 ሰዎች በውስጥ መልዕክት ልከናል እናም እንደተባላችሁ በማድረግ ሽልማታችሁን መውሰድ ትችላላችሁ። GIVE AWAY መሸለማችንን እንቀጥላለን ቤተሰብ ! ❤🙏t.me/ben016/4174123 октября 2026 г. 2 тыс.