እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ… — 🌿🌿 መርጌታ የባህል ህክምና መድሀኒት ቤት 🌿🌿 — TG.ME

  እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን መፍትሔ ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የ…

March 25, 2026