🚨BREAKING:
"ባርሴሎና በእርግጠኝነት የግራ እግር የሆነ የመሃል ተከላካይ ተጫዋች ለማስፈረም ይሄዳል። እያወራሁ ያለሁት ተጫዋች በስፔን አይጫወትም፤ ስሙን የምታውቀው ደግሞ እብድ የእግር ኳስ አፍቃሪ ከሆንክ ብቻ ነው። ስሙን በሚቀጥሉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ልናሳውቀው እንችላለን።"
- MatteoMoretto
@BARCAFANSETHIO
114
28
5
4
2August 26, 2026 2.4K 2
114
28
5
4
2