𝐍𝐄𝐖፦ በርካታ የካታሎኒያ የአካባቢው የክለባችን ደጋፊዎች ባርሴሎና ነገ ከአትሌቲክ ክለብ ጋር… — ETHIO BARCELONA ™ — TG.ME

ETHIO BARCELONA ™🎙️| ጆአን ላፖርታ፦ “የአሁኑ ሁኔታ በጣም ተስማሚ ስላልሆነ የአለም ዋንጫውን ላሸነፉት ተጫዋቾች ምንም አይነት የእውቅና ስነ-ስርዓት አይኖርም። ለስፔን ፌዴሬሽን አሳውቀናል፣ እነሱም ተረድተውታል። እግር ኳስ ሰዎችን አንድ ላይ ማምጣት አለበት ብለን እናምናለን።” @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO
🚨 𝐍𝐄𝐖፦

በርካታ የካታሎኒያ የአካባቢው የክለባችን ደጋፊዎች ባርሴሎና ነገ ከአትሌቲክ ክለብ ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ በፊት ለአለም ዋንጫ አሸናፊ የባርሳ ተጫዋቾች ሊያደርገው አቅዶት የነበረውን የክብር እውቅና በማሰረዙ ጆአን ላፖርታን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እያደነቁት ይገኛሉ።

ደጋፊዎቹ የካታሎኒያ ደጋፊዎችን ስሜት ስላከበረ እና በኤልቼ ስታዲየም ውጭ የካታሎኒያ ኤስቴላዳ ባንዲራ ይዞ ጥቃት ደርሶበታል ከተባለው ወጣት ደጋፊ ጎን መቆሙን በመቀጠሉ ፕሬዝዳንቱን እያመሰገኑት ነው።

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO
❤99👀3
August 26, 2026 3.4K