MAJOR BREAKING የአትሌቲኮ ማድሪድ አመራሮች ለተጨዋቹን መቼም ለባርሴሎና እንደማይሸጡ አሳስበዋል… — ETHIO BARCELONA ™ — TG.ME

ETHIO BARCELONA ™🚨🚨ክለባችን ሁሊያን አልቫሬዝን ለማስፈረም እስከመጨረሻው የዝውውር ቀን ድረስ ለማስፈረም እንደሚሞክር እና ከ አትሌቲኮ ማድሪድ አዉንታዊ ነገር እንደሚጠብቁ የክለባችን ፕሬዝዳንት ጆኣን ላፖርታ በ ንግግሩ አረጋግጧል ። @BARCAFANSETHIO @BARCAFANSETHIO
🚨🚨MAJOR BREAKING

የአትሌቲኮ ማድሪድ አመራሮች ለተጨዋቹን መቼም ለባርሴሎና እንደማይሸጡ አሳስበዋል በድጋሚ

🗣"በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ሁኔታ ጎድተውናል፣ እሱን ለባርሳ የመሸጥ እድሉ 0% ነው። ይህ ሁኔታ በገንዘብ ሳይሆን በክብር ነው፣ 0% ለባርሳ የመሸጥ እድል አለ፣ ብዙ ውሸት እና እውነትነት ያለው ዘመቻ አለ። ለዚህ የሚከፍለው አትሌቲኮ ብቻ ነው" ይላሉ ️

medinamarca

@BARCAFANSETHIO
@BARCAFANSETHIO
💔76❤9😁9🤬6👀2
August 26, 2026 3.4K