የ2019 ዓ.ም ትመህርት ተጀምሯል። ለነባር ከ2ኛ-4ኛ ዓመት የደረጃ 4 እና ዲግሪ ተከታታይ(Extension) ተማሪዎች ቅዳሜ 23/2019 @2:15 በዶክተር የሺወንድ፣ ዶክተር አማን እና በዶክተር የሻምበል ስለሚሰጥና መገኘት ስላለባችሁ አቴንዳንስ አለ። ይያዛል። ያስተውሉ:- ሪፖርት ስለምናረግ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምክንያታችሁን በማቅረብ ወይም በቅጣት ቀድማችሁ ተመዝገቡ
October 1, 2026 59