ሰላም E ነኝ ከAmbo university ቆይ እኔ ምለው የተማሪዎች ሞት መች ይሆን የሚያበቃው ዛሬ በ wollega university ተማሪዎች ላይ የደረሰው አደጋ በጣም የሚያሳዝን ነዉ። አስባችሁታል ዘንድሮ እኮ አንደቀልድ የብዙ ተማሪዎች ህይወት አለፈ በ ዩኒቨርስቲዎች በተማሪዎች ገጭት የሞቱትን ባንቆጥር እንኳ በAmbo እና wollega ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ ያጣናቸው ተማሪዎች ከ 20 ይበልጣሉ ሰላማዊ መማር ማስተማር ሂደት ቢኖር እኮ የነዚህ ሁሉ ተማሪዎች ህይወት ባልጠፋ ነበር ለዚህ ሁሉ ደሞ ተጠያቂ ደሞ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ እየሆነ ያለው መንግስት ነው!! ቆይ እኔምለው እነኚ ስልጣን ላይ ያሉ ሰዎች ልጆች የላቸውም አንዴ?😡😡 ለምን በተማሪ ህይወት ይቀልዳሉ?Almost ሁሉም ተማሪ እኮ በሰላም ወደቤት መመለሱን በተስፋ ሚጠባበቁ ምስኪን ቤተሰቦች አሉት እና የቤተሰብ ሞራልስ ምን ያህል እንደሚጎዳ አስባችሁታል? ብቻ ሁላችንንም አምላክ ይጠብቀን መንግስት እነደሆነ ረስቶናል 🙏🙏 በመጨረሻም በአደጋው ልጆቻቸውን ላጡ ቤተሰበቦች መፅናናትን እመኛለሁ። 😥😥😞 Share share 🙏 @Auwc1 @Auwc1 @Auwc1 Share share🙏🙏 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1 ♨️ ╚═══════════╝
ሰላም E ነኝ ከAmbo university ቆይ እኔ ምለው የተማሪዎች ሞት መች ይሆን የሚያበቃው ዛሬ በ… — AMBO UNIVERSITY WELISO CAMPAUS® — TG.ME
January 1, 2020 8.3K 4