እንኳን ለነብያችን ሙሐመድ (ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም) መውሊድ አደረሰን! አደረሳችሁ!‼️ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 494ኛው የነብዩ ሙሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይህን የተዋበና ያማረን መውሊድ የሰላምና-የፍቅር የኢባዳና-የዚክር የሙሐባና-የሙሓበተ ረሱል እንዲያደርግልቻሁ እየተመኜሁ ይህን መውሊድ ከአመት አመት ከዘመን ዘመን ይመላልስብን አሚን ❤💖💓https://telegram.me/AUWC1
November 9, 2019 7.2K 5