👆👆በዘንድሮው ዓመት አዲስ ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡም ሆነ ነባር ተማሪዎች የሚከተለውን ፎርም ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት በወረዳቸው በሚገኝ ትምህርት ፅ/ቤት ተሞልቶና ተፈርሞ እንዲሁም ማህተም ተደርገበት በዩኒቨርስቲ የምዝግባ ወቅቶች ይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ይሄንን ካላቀረቡ እንደማይመዘገቡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ https://telegram.me/AUWC1
September 25, 2019 8.1K 12