ቅዱስ_ጳውሎስ_COC እጅግ ወሳኝ ዝግጅት በወሳኝ ሰዓት 💯 ➡️ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ለተፈትናችሁ እና ወደ… — Aura Exams Entrance and Freshman App — TG.ME

#ቅዱስ_ጳውሎስ_COC

እጅግ ወሳኝ ዝግጅት በወሳኝ ሰዓት 💯

➡️ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ለተፈትናችሁ እና ወደ ህክምናው ዘርፍ መግባት ለምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ :-

🖥ህክምና መማር  የሚፈልጉ ተማሪዎች 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ በኋላ የመጀመሪያ  ምርጫቸው በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ  መወዳደር ነው ፤ በኢትዮጵያ ምርጡና ስመገናናው የህክምና ትምህርት ቤት ቀዳሚው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ነው ...!  ይህም ለቀጣይ ጉዟቸው  እጅግ በጣም ከፍተኛ  ጥቅም አለው ❗️

⏺️ለመሆኑ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው.. ⁉️

✅ህክምና ለመማር ከልጅነት ጀምሮ   ፍላጎት  ያላቸውና 12ኛ ክፍል በአንፃራዊነት የተሻለ ማምጣት  የሚችሉ  ተማሪዎች መወዳደር ይችላሉ ፤ የሚማሩትም እንደማንኛውም ዩኒቨርስቲ በነፃ ነው ።

📚በዚህ ዓመት 12ኛ ክፍል ተፈትነው በስመጥሩ ቅዱሱ ጳውሎስ ሚሊኒዬም ሜዲካል ኮሌጅ ህክምናን የመማር ህልም ያላቸውን ብዙ ተማሪዎችን ተቀብለን እገዛ የምናደርግ ይሆናል 🙌

⚪️በቱቶሪያላችን⬇️
✅ያለፉ አመታት ፈተናዎችን በመስራት
✅እጅግ አስፈላጊ ፈተናዎችን በማዘጋጀት
✅በተጨማሪ ዝግጅታችንን ልዩ የሚያደርገው  ባለፈዉ  ዓመት  አስተምረን ህልማቸው እውን እንዲሆን የረዳናቸው የአምና ተፈታኞች [ Last Year Successful  Examnee ] በተራቸው የሚችሉትን ለማካፈል ከጎናችሁ መሆናቸው  ነው 🙏...[All -in -one]

🤳St.Paul Coc መዘጋጃ APPን አውርዳችሁ ለመመዝገብ ይሄንን Link ተጠቀሙ ⬇️
🔍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app

💬APP Support :
@MGW_Support

💻ስትጠቀሙ ማንኛውም ያስቸገራችሁ ነገር ሲኖር በስልክ
📞0704282565
📞0906014772

እኛን ለመቀላቀል
⬇️
https://t.me/SPMMCcoc
https://t.me/SPMMCcoc
❤5🙏2👍1
August 31, 2026 1.2K 2 10