ይህ የሰነፎች መማጸኛ ወይም የደካሞች መጠለያ አይደለም፤ ይህ የዘመኑ የፋይናንስ አብዮት ነው!
የቤት ገበያውን ሰው ሰራሽ የዋጋ ንረትን ሰብረን፣ ደላላና አልሚዎችን ከመሃል አስወጥተን፣ የራሳችንን ሃብት በራሳችን መዳፍ የምንገነባበት የነቁ ካፒታሊስቶችና የኢኮኖሚ አንበሳዎች ክበብ ነው ።
ዛሬ በየመንገዱ የምታየው የቤት ዋጋ እውነተኛው የኮንስትራክሽን ዋጋ አይደለም። የቢሮ ኪራይ፣ የከባድ ማስታወቂያዎች ወጪ፣ የአልሚዎች ቅንጡ ኑሮ ፣ የባንኮች ጭራቅ የወለድ ምጣኔ እና የደላሎች አጨዳ ተደምሮበት የሚቀርብልህ የተጋነነ የቅንጦት ቀረጥ ነው ። እኛ ግን ያንን ቀረጥ አንከፍልም!
አንተ ፋራ ከሆንክ ፣ አልሚው ባንተ ገንዘብ ይበለጽጋል!
አንተ ፋራ ሆነክ ከገበያው ቤት ስትገዛ ምን እንደምታደርግ ታውቃለህ? ቅድመ ክፍያ ትከፍላለህ። አልሚው ያንተን እና የሌሎችን ገንዘብ ሰብስቦ፣ ያንኑ ገንዘብ ካፒታል አድርጎ ቤቱን ይገነባል። ከዚያም ያንተኑ ገንዘብ አዙሮ ሰርቶ፣ በአንተ ላይ 200% ትርፍ ጭኖ መልሶ ይሸጥልሃል!
ይህ ሞኝነት አይደለምን?
አብሮ ማልማት ማለት፦ያንን አልሚው የሚሰበስበውን ካፒታል እኛ ራሳችን አዋጥተን፣ መሃል ላይ የሚበላውን 200 % ትርፍ እኛው ራሳችን ላይ የምናስቀረው የንቁ ባለሀብቶች ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ነው።
አልሚው የሚያገኘውን ትርፍ ወደ ኪሳችን የምናስገባበት፣ አደጋውን (Risk) የምንጋራበትና አቅማችንን የምናጎለብትበት ፍፁም ሳይንሳዊ መንገድ ነው!
ለምን አሁኑኑ መግባት አለብህ?
1. የመጀመሪያዎቹ ሁሌም ይጠቀማሉ (First-Mover Advantage)
ይህ የፈጣኖች ጨዋታ ነው። መሬት ውስን ነው፣ ጊዜው ደግሞ እየበረረ ነው። ዛሬ ወደዚህ ስብስብ ያልገባ ሰው፣ ነገ እኛ ገንብተን ስናጠናቅቅ እጅህን በአፍህ ጭነህ ዋጋው በምን ተአምር እንዲህ ናረ? ብለህ ታለቅሳለህ። እኛ ጋር ስትገባ ዋጋው የሚጨምረው ላንተ ነው፤ ውጪ ስትቀር ግን ዋጋው የሚጨምረው ባንተ ላይ ነው!
2. የገንዘብ ማቆያ አይደለም፣ የሀብት ማባዣ ማሽን ነው!
ገንዘብህን ባንክ አስቀምጠህ በየቀኑ በኢንፍሌሽን እንዲበላሽ የምታደርግ ምስኪን ከሆንክ ቦታህ እዚህ አይደለም። እዚህ ያሉት አባላት እያንዳንዱን ሳንቲም ወደ ሲሚንቶ፣ ብረትና መሬት ቀይረው በየሰከንዱ ሀብታቸውን የሚያሳድጉ የንብረት ጥማት ያላቸው ተስፈኞች ናቸው።
3. የጠንካሮች ትስስር እዚህ የምታገኘው ቤት ብቻ አይደለም፤ የምታገኘው ያንተኑ ዓይነት አሸናፊ አስተሳሰብ ያላቸውን፣ ነገ ሌላ ሜጋ ፕሮጀክት አብረውህ ሊሰሩ የሚችሉ ጠንካራ ሰዎችን ነው። የስብስብህ (አብረካቸው የምትዉላቸው ሰዎች) ጥራት ያንተን የሃብት ጣሪያ ይወስነዋል።
የመጨረሻው ማስጠንቀቂያ፦ ለልፍስፍሶች እዚህ ቦታ የለም!
እስኪ ላስብበት፣ ቆጥቤ እሞክረዋለሁ፣ በሚቀጥለው ወር ቢሆንስ... የሚሉ ሰበቦችን ይዘህ እዚህ ድፍረት የሚጠይቅ መድረክ ላይ አትቆምም። እዚህ የሚፈለገው፦
ፈጣን ውሳኔ
የማይናወጥ የፋይናንስ ቁርጠኝነት
እና የትልቅነት ጥማት ብቻ ነው!
ይህንን እድል ተጠቅመህ የነቁት ሰዎች ስብስብ ውስጥ ትገባለህ ወይስ እንደተለመደው ቤት እኮ ተወደዱ እያልክ በየሶሻል ሚዲያው ስታማርር ትኖራለህ? ምርጫው ያንተ ነው! እኛ ግን ቆርጠን ተነስተናል፣ መንገዱንም ጀምረናል! አብረኸን አልማ፣ ካልሆነ ግን ቆመህ አጨብጭብልን!
ሁሉን እወጣለው ለው ብሎ ከወንዶች እና ከጠንካራ እንስቶች ጋር ብቻ አብረው መጎዝ ከፈለጉ ብቻ ቀጣት ባለው ሊንክ ይመዝገቡ !
https://forms.gle/XgswtAakHKSUDuw38
👆👆👆
በሊንኩ ይመዝገቡ !

13
2
2
1
1May 18, 2026 4.3K 6