ማስተካከያ በቀን 06/09/2017 ዓ.ም. የዩኒቨርሲቲው የዲሲፕሊን ኮሚቴ በስድስት ተማሪዎች ላይ ውሳኔ… — ASU Students' Union Official — TG.ME

ማስተካከያ በቀን 06/09/2017 ዓ.ም. የዩኒቨርሲቲው የዲሲፕሊን ኮሚቴ በስድስት ተማሪዎች ላይ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወቃል። ሆኖም፣ ተማሪ ዳግም አበራ በቀን 06/09/2017 ዓ.ም. ባቀረበው ቅሬታ መሠረት፣ በቀን 07/09/2017 ዓ.ም. የASU GC CUP ዳኞች እና ኮሚቴዎች በጉዳዩ ላይ በጥልቀት ከተነጋገሩ በኋላ ቅጣቱ እንዲነሳለት ወስነዋል።

May 15, 2025 2.4K