የማስታውሰው ከ4ተኛ እስከ 6ተኛ ክፍል አብረን ተምረናል። የትላንት ያህል ነው ማስታውሰው😍 ከማለዳ ጋር አንድ መደዳ ይመስለኛል ምንቀመጥ የነበረው ያው የክፍሉ አጭሮች ስለነበርን። አሁን ከየት የመጣ ቁመት እንደሆነ አላውቅም በልጫታለው የወጣችበት ጫማ እንዳለ ሆኖ 🤪 ከሊሊዬ ጋር (ባለአበባ ቀሚሲቱ) ቁቤ ተማሩ ተብለን ቅዳሜ ጠዋት ክረምቱን ንፋስስልክ ትምህርት ቤት ቤተሰብ አስመዝግቦን በእግር ተመላልሰን ተምረናል። ታዲያ መሬት የወዳደቀ የባስ ቲኬት ብዙ በሰበሰበ እየተጫወትን ነበር ክረምቱን የገፋነው። አብሮ መማሩ ፣ አንድ ሰፈር ማደጉ ብቻ ሳይሆን ከላይ የወረደውን መና መብላታችን እና ፤ አንዱ የወይን ግንድ ለይ መገጠማችን ዛሬ ድጋሚ እንድንገናኝ አድርጎናል። የሁለቱ እስከዚህ የዘለቀ ጓደኝነት እንዴት እንደሚያስቀናኝ ግን ልነግራችሁ አልችልም 🥲 ሊሊዬ 😍ማለዳ 😍ደስ ብሎኛል ስላየዋችሁ love you 😍
June 15, 2026 11.8K 2