Aster Abebe Official: post #106 — TG.ME

ቻሌንጁን ተቀላቀሉ😍😍 🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚑🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣💣 እንደገና ቃሉን ብድግ ምናደርግበት አመት ይሁን። በነገሮቻችን ሁሉ ላይ ኮቴው እንዲበዛ ቃሉ ላይ እንብዛ። በየሆቴሉ በየካፊቴሪያው ባስ ሆነ ሰው ሆነ ታክሲ እየጠበቅን ጠረጴዛዎቻችንን በመፅሀፍ ቅዱሳችን እናጣብባለን። እናወራዋለን እንጫወተዋለን። ሞባይሎቻችን እጃችን ላይ በሚታዩበት ቁመት ልክ በቀረው ዘመናችን ቃሉን ከፍ አድርገን እንይዛለን። ባገኘናት ክፍተት ሁሉ ይህ ቅዱስ ቃል ይገለጣል። ይነበባል አሜን በየመንገዱ እንደቦርሳ አንጠልጥለነው እንውላለን። የተስማማችሁ ተቀላቀሉ። Bible 📖📖📖📖📖 UP ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ PHONE 📱 📱📱📱📱DOWN ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

September 29, 2025 31K 10