@Arganon_type · 1.6K subscribers
መልካም ሀሳብ የሚሰጧቹህን ቁምነገር ያላቸውን ሀሳቦች ወደናንተ እናደርሳለን !! 👉👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Contact... @Arganon12 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/Arganon_typeIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 27, 2023per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
2 advertisers placed 2 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
መጥቀሙን ባላውቅም የተናገርኩት ቃል ክፋት ግን የለውም ማለቴ ቀን ያውቃል ተስፋ ያዙ ማለት በከንቱ አትድከሙ ነገ ቀናቹህ ነው ባይሆንም ትርጉሙ ነገ ይሻል እንደው ምን አልባት ከዛሬ ስተት ግን የለውም ከዚህ ንግግሬ ። ቀን ያውቃል ለራሱ ነገም ነገን ያውቃል ፈጥሬ አላልኩትም እንዲህ አይነቱን ቃል ። ስለነገ አትጨነቁ ለነገ ክፋቱ ይበቃዋል ። ነገ ለራሱ ይጨነቃል
ቢመሽም ቀኑ ቢጨልም ለብርሃን እጅ አልሰጥ ቢልም ጊዜ ቡዙ ያረጋል ቻል አርገው ይነጋል . . . ቻል ሆድህን አስፋ ተው አትቁረጥ ተስፋ !! @Arganon_type @Arganon_type
እያሰብኩኝ እንደማውቅሽ ስትናፍቂኝ ቀን ሲያርቅሽ ለመጠበቅ ቁሜ ሳልቀር አለሁ በይኝ ይዘሽ ፍቅር ። @Arganon_type @Arganon_type
አንዳንዴ በህይወት መመረጥ እንጂ ጥረት ዋጋ ላይኖረው ይችላል ። " ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም " ይሉት የሀገራችን ቢህል ለዚህ ትልቅ ምሳሌ ነው ። ዛሬ የለኝም ነገንስ ምን እሆናለው በማለት አትጨነቁ ። ለህይወት ተመራጮች ልትሆኑ ትችላላቹ @Arganon_type @Arganon_type
ማሰብ በራሱ ሊሰለች ሊያደክም ይችላል የተግባር ሰው መሆን ደግሞ በጣም ፡ ህይወት በጥረቱ መለወጥ ለሚፈልግ ከምተሰጠው በጎ ነገር ይልቅ ፈተናዋና መከራዋ ይበልጣል ። ዛሬም በልባችን ተስፋ እንዲኖር ..ነገን መለወጥ ስለመቻላችን እናስብ !! ሁሉም ለበጎ ነው...! @Arganon_type @Arganon_type