📚Applied Math Course ለሚወስዱ እንዲሁም ለሌሎች በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነው፥ ነገሮችን በዝርዝር የሚያብራራ፥ ብዙ ጥያቄዎችን ከነ መልሳቸው (የመጨረሻዎቹ ገፅ) የያዘ መፅሐፍ ነው። 📌እንደ "Begashaw" ያለ (ምናልባት ከዚያም በላይ የሆነ) ጥሩ መፅሐፍ ስለሆኑ እንደ አጋዥ መፅሐፍ ብትጠቀሙት በጣም ይጠቅማችኋል። ©A+ Tutorial Class
41April 6, 2026 17.1K 187