Facebook ላይ Reel የመጀመር ጊዜው ከመቼውም በላይ አሁን ነው። የፌስቡክ For you page ላይ የ Reels ተደራሽነት እና Organic reach ተወንጭፏል አይገልፀውም። በተለይ ቢዝነስን Facebook ላይ ለመስራት አሁን በጣም ምቹ ጊዜ ነው።t.me/aplushustler/5658298321September 20, 2026 4.8K 21 2