የዘንድሮ የ 2026 G-power Tiktok Creative Award Nomination ተጀምሯል። ➤ እጩ መሆን… — Aplus Hustler — TG.ME

የዘንድሮ የ 2026 G-power Tiktok Creative Award Nomination ተጀምሯል።

➤ እጩ መሆን አለበት ብላችሁ ምታስቡትን TikToker Username በማስገባት በ Category'ው Nominate ማድረግ ትችላላችሁ።

የኛንም ይሄን 
➡️  fitsum00000 ⬅️Username አንድ ጊዜ ነክታችሁ Copy በማረግ ''Stem'' በሚለው Category Nominate

አርጉን እዛ ላይ እየተወዳደርኩ ነው 🙌

የ Website Link ➾  https://www.creativeawards.et/


ከ 50ሺ ሰው 500 ሰው አይጠፋም ብዬ ነው
😁19❤15👍4🔥3😇1💅1
September 3, 2026 3K 21 2