አሁን አዲስ አመት እየመጣ ስለሆነ ብዙዎቻችሁ Usdt ሸጣችሁ ብር ለበአል ማክበሪያ ትፈልጋላችሁ
ነገር ግን ብዙ Scamer ይህንን አውቀው እየመጡ ነው ተጠንቀቁ
USDT ስትገዙም ሆነ ስትሸጡ ማንነቱን በደንብ ከምታቁት ነገ ከምታገኙት ሰው ይሁን
ሌላው ደግሞ በኔ ስም የምታጭበረብሩ ሰዎች ማሪያምን ነው የምላችሁ ጉዳዩን ወደ ህግ ለመውሰድ መረጃ እየሰበሰብኩ ነው በተረፈ በአካል ላገኛችሁ እንደምችል ካሰብኩ ያላችሁበት ቦታ መጥቼ ችግር የማትወጡት ችግር ውስጥ ነው የምትገቡት
በተረፈ እኔ ማንንም በውስጥ አላናግርም
በኔ ስም የተከፈቱ ብዙ Account ላይ ደግሞ መረጃ እየተሰባሰበ ነው በቅርቡ ሙሉ የባንክ Account ለማዘጋት ፍርድ ቤቶች እስኪከፈቱ እየጠበኩ ነው ከመስከረም ቡኋላ ቀልድ የለም ።






