ለመጪው የገና በዓል የስጋ አውራ ዶሮ ለገበያ ያቅርቡ የገና እና የፋሲካ በዓላትን ተከትሎ ለሚኖረው ከፍተኛ… — The AgriLancer — TG.ME

⚡️ለመጪው የገና በዓል የስጋ አውራ ዶሮ ለገበያ ያቅርቡ የገና እና የፋሲካ በዓላትን ተከትሎ ለሚኖረው ከፍተኛ የእርድ ፍላጎት ለዶሮ አርቢዎች ትልቅ የትርፋማነት እድልን ይዞ ይመጣል። እርሶም ከመስከረም 15 ጀምሮ የስጋ አውራ ጫጩቶችን በማስገባት ለገና ሰንጋዎችን ለገበያ ማቅረብ ይችላሉ። የስጋ ጫጩቶች አቅርቦት እና ማማከር እንደተለመደው ከኛ ያገኛሉ። የስጋ ዶሮ የማሳደግ ስራ ላይ አዲስ ከሆኑ ሊንኩ ላይ ያለውን መመሪያ ኢ መፅሄት አውርደው ያንብቡ https://ye…

👍9❤6🕊3👏1
August 19, 2026 4.8K