የአልፋልፋ (Alfalfa) መኖ ሰብል ዝርዝር መረጃ አልፋአልፋ (የመኖዎች ንግስት) - አግሪላንሰር የሚያቀርበው የዘር ኮድ ስም (Medicago sativa) ከፍተኛ የምገባ አቅም ያለው፣ በተለይም የወተት ላሞችን ምርታማነት ለመጨመር የሚያገለግል፣ የሚታጨድና ለብዙ ዓመታት የሚቆይ የቅጠላቅጠል መኖ ሰብል ነው። በኢትዮጵያ በተለይም በከፍተኛና መካከለኛ አግሮ-ኢኮሎጂዎች በስፋት የሚመረትና ጥራቱን የጠበቀ ፕሮቲንና ፋይበር የሚገኝበት መኖ ነው። የአልፋአልፋ ጥቅሞች ለ…
13
5August 12, 2026 7.3K